Msaqa ምንድን ነው?
Msaqa ሁሌም ንጹህ እና ጥራቱን የጠበቀ፣ የቤት ውስጥ ምግብ የሚመስል ጣዕም ያለው ምግብ ለማቅረብ ቁርጠኛ ነው።
Msaqaን በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በሚገኙ ከ50 በላይ የቡና ሱቆች፣ በባቡር ትራንስፖርት እና በአገር አቋራጭ አውቶቡሶች ላይ ያገኛሉ።
ምግባችን 'Msaqa' በሚለው ስማችን መሠረት በፎይል ተቃጥሮ (ታሽጎ) የሚቀርብ በመሆኑ ጊዜ ሳይወስድ በፍጥነት እንድናቀርብ ያስችለናል።
በጣም በትንሽ ብር ብቻ ጣፋጭና ገንቢ ምግቦችን ለማቅረብ እንጥራለን።
ለማዘዝ ወይም ለጥያቄ